
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
February 20, 2025 at 08:14 AM
❗#ታላቅ_የንግስ_ክብረ_በዓል_ጥሪ👇❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ጥንታዊቷ የሆለታዋ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡
🔴👉 የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል የፊታችን የካቲት 16 በሆለታ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል።
🔷👉 ይህን መልዕክት ያነበባችሁ ሁላችሁም ሼር በማድረግ ጐደኞቻችሁን ጋብዛችሁ መጥታችሁ የፊታችን የካቲት 16 የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረትን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሆለታ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን እንድታከብሩና ከእናታችን ከቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከትን ትቀበሉ ዘንድ ቤተ ክርስቲያኗ ጥሪዋን ታስተላልፋለች ።
🔴👉 እኛም እናት ቤተ ክርስቲያናችን ባቀረበችልን ጥሪ መሠረት በቦታው ተገኝተን መምጣት ለማትችሉ ዮናስ ቲዩብ በተሰኘው መንፈሳዊ በየዩቲዩብ ቻናላችን ላይ በዩትዩብ ክብረ በዓሉን በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
🔶የካቲት 16 በሆለታ ደብረ ገነት እንገናኝ 🔶
።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።
።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።
።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
የካቲት 16 /2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #like_follow_share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia16