Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
February 5, 2025 at 02:09 PM
*ጥር 28 ቀን 2017 ዓ. ም* ፓስፖርታችሁ እንዲታደስ የሰጣችሁና ስማችሁ ሊስቱ ውስጥ የተጠቀሰ አመልካቾች ፓስፖርታችሁ ታድሶ ስለመጣ ዘወትር በስራ ሰዓት የቀድሞውን/ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበትን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። Telegram: https://t.me/EthiopiaInDjibouti

Comments