Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
February 28, 2025 at 03:54 PM
በጂቡቲ እና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ- ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!
ረመዳን ሙባረክ!
Ramadan Kareem!
❤️
1