Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR)
May 18, 2025 at 03:49 PM
በኢትዮ - ጅቡቲ ባቡር የሚያደርጉት ጉዞ ቀልጣፋ: አስተማማኝና ደኅንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ሁሌም እንጥራለን::
አሁን ደግም በምግብ ዝግጅት ባለሞያዎች በጥንቃቄ የተዘጋጁ ምግቦችን እያጣጣሙ አስደሳች ጊዜ ከእኛ ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት እንጋብዛለን::
መልካም ጉዞ!
ኢትዮ - ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ