Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR)
Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR)
May 31, 2025 at 06:54 PM
የስራ ዕድል በመፈጠር ላይ ይገኛል የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር የባቡር መስመሩ በሚያልፍበት አቅራቢያ ለሚገኙ ወጣቶች የስራ እድል በመፍጠር ላይ ይገኛል ፡፡የስራ ዕድሉ በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የሚገኙ ወጣቶችን በግንባታ ግበዓት ማምረቻ የስራ ዘርፍ ላይ ለማሰማራት ዝግጅቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ተግባር ወጣቱ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ችግር በእኔነት ስሜት እንዲጠብቁ ያግዛል ሲሉ የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታከለ ኡማ(ኢ/ር) ተናግረዋል ፡፡
Image from Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR): የስራ ዕድል በመፈጠር ላይ ይገኛል   የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር የባቡር መስመሩ በሚያልፍበት አቅራቢያ ለሚገኙ ወጣቶች...

Comments