Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR)
Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR)
June 3, 2025 at 12:51 PM
በሜኤሶ ባቡር ጣብያ የቀንድ ከብት ጭነት አገልግሎት ሊጀመር ነው፡፡ በምዕራብ ሐረርጌ በሜኤሶ ባቡር ጣብያ የቀንድ ከብት ጭነት አገልግሎት ሊጀመር መሆኑን ክቡር ታከለ ኡማ(ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ እንዳስታወቁት አከባቢው በቀንድ ከብትና በተለያዩ የግብርና ምርቶች መገኛ መሆኖን ተከትሎ የወጪ ንግዱን ለማሳለጥ ያግዝ ዘንድ የባቡር ጭነት አገልግሎቱ መጀመሩ አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ በቀጣይ ለአከባቢው አርሶ አደሮች ማዳበርያ ለማድረስ ይረዳ ዘንድ በሜኤሶ የባቡር ጭነት ጣብያ ማዳበርያ የሚራገፍ መሆኑንም ጨምረው ገልፀዋል፡፡
Image from Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR): በሜኤሶ ባቡር ጣብያ የቀንድ ከብት ጭነት አገልግሎት ሊጀመር ነው፡፡  በምዕራብ ሐረርጌ በሜኤሶ ባቡር ጣብያ የቀ...

Comments