
OMN-Oromia Media Network Official
May 17, 2025 at 12:33 PM
የሀሳብ አድማስ
ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 2:00 ላይ በኑሮ ውድነት እና በመንግስት ሰራተኞች ተቃውሞ እንዲሁም በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት መካከል ያለው ፍጥጫ ላይ ያተኮረ በሳል ትንታኔ ይዞ ይቀርባል። እንድትከታተሉን ከወዲሁ እንጋብዛለን
የሀሳብ አድማስ በOMN!

❤️
1