EthioTube
EthioTube
May 21, 2025 at 09:05 PM
ለአመታት ዋንጫ ጠምቶት የቆየው ቶተንሃም ማንችስተር ዩናይትድን 1ለ0 በማሸነፍ የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ። ይህንን ሽንፈት ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ምንም አይነት የአውሮፓ ወድድር ውስጥ አይሳተፍም ማለት ነው። #europaleague #manchesterunited #tottenham
Image from EthioTube: ለአመታት ዋንጫ ጠምቶት የቆየው ቶተንሃም ማንችስተር ዩናይትድን 1ለ0 በማሸነፍ የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።  ...

Comments