EthioTube
99 subscribers
About EthioTube
Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews, variety shows,and much more for all things #ethiopia. Follow us on http://fb.com/ethiotube
Similar Channels
Swipe to see more
Posts
                                    
                                ለአመታት ዋንጫ ጠምቶት የቆየው ቶተንሃም ማንችስተር ዩናይትድን 1ለ0 በማሸነፍ የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ። ይህንን ሽንፈት ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ምንም አይነት የአውሮፓ ወድድር ውስጥ አይሳተፍም ማለት ነው። #EuropaLeague #ManchesterUnited #Tottenham
                                
                                    
                                የጤና ባለሞያዎች የሰሞኑን የመብት እንቅስቃሴ አስመልከቶ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሴኔት ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ #EthiopianDoctorsStrike #Ethiopia #AddisAbabaUniversity
                                
                                    
                                ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ #TPLF #Tigray #Ethiopia