
EthioTube
June 4, 2025 at 02:52 AM
የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴስ ከሳውዲ አረቢያው አል ሂላል የእግር ኳስ ቡድን የቀረበለትና እሱ ግን አሻፈረኝ ያለው አጓጊ ክፍያ ይህንን ይመስላል፡ 🤑💰
€231ሚ ጥቅል
€77ሚ በአመት
€6.4ሚ በወር
€1.5ሚ በሳምንት
€210,000 በቀን
የዩናይትድ ደጋፊዎች የብሩኖን ውሳኔ እንዴት አገኛችሁት? 🤔
#premierleague #transfernews #manchesterunited #alhilal #saudiproleague
