
EthioTube
June 5, 2025 at 03:55 AM
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኤርትራ፥ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ በ12 ሀገራት ላይ የጉዞ ክልከላ ጣሉ
የሀገር ደህንነትን ምክንያት በማድረግ ከሚከተሉት 12 ሀገራት የሚመጡ ዜጎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚል ትእዛዝ አስተላለፉ፡
- አፍጋኒስታን
- ሚየንማር
- ቻድ
- ኮንጎ
- ኢኳቶሪያል ጊኒ
- ኤርትራ
- ሄቲ
- ኢራን
- ሊቢያ
- ሶማሊያ
- ሱዳን
- የመን
#presidenttrump #travelban #trump #eritrea #somalia #sudan
