Ministry Of Labor & Skills - Ethiopia
Ministry Of Labor & Skills - Ethiopia
June 11, 2025 at 09:41 AM
ለውጭ ሀገር የሥራ ፈቃድ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች አዲስ የሥራ ፈቃድ ፣ የእድሳት፣ የክሊራንስና የጠፋና የተበላሸ ሥራ ፈቃድ ምትክ አገልግሎት በሥራ ገበያ መረጃ ድረገፅ www.lmis.gov.et አማካኝነት በቀጥታ እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ አሁን ደግሞ ተጠቃሚዎች የአገልግሎት ክፍያቸውን በቴሌብር አማካኝነት መፈፀም፣ የሚላክላቸውን IMV ቁጥር ተጠቅመው የሥራ ፈቃዳቸውን በድረ ገፁ ላይ ማግኘትና ወደ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መ/ቤት መምጣት ሳይጠበቅባቸው አትመው መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አገልግሎቱን በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በኩል ማግኘት እንደሚችሉም ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር For All Foreign Work Permit Applicants The Ministry of Labor and Skills now provides all foreign work permit services—including new applications, renewals, clearances, and replacements—online via www.lmis.gov.et. Applicants can pay service fees through Telebirr, use the provided IMV number, and print their permits directly from the website—eliminating the need to visit the Ministry in person. Services are also available at the Mesob One-Stop Service Center. Ministry of Labor and Skills
Image from Ministry Of Labor & Skills - Ethiopia: ለውጭ ሀገር የሥራ ፈቃድ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ  በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች አዲስ የሥራ ...
💞 2

Comments