Elias Meseret
Elias Meseret
May 27, 2025 at 05:03 PM
ይህ የዛሬ የኬንያው 'ዴይሊ ኔሽን' ጋዜጣ እትም ነው፣ በፊት ገፁ ላይ 'State Terror' ወይም 'መንግስታዊ ሽብር' በማለት የሀገሪቱ መንግስት በአንዳንድ ፖለቲከኞች ላይ እየፈፀመ ነው ያለውን የወንጀል ድርጊት ያጋልጣል። ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ ሪፖርተር ጋዜጣ ፓርላማ ተገኝቶ በይፋ የተባለውን፣ የተነገረውን ለህዝብ ስላቀረበ ፓርላማ ተገኝቶ እንዳይዘግብ ይታገዳል። The difference is uncanny!
Image from Elias Meseret: ይህ የዛሬ የኬንያው 'ዴይሊ ኔሽን' ጋዜጣ እትም ነው፣ በፊት ገፁ ላይ  'State Terror' ወይም 'መንግስ...
👍 ❤️ 😢 😮 🙏 34

Comments