Elias Meseret
Elias Meseret
June 2, 2025 at 11:50 PM
ክፋት በሩ ላይ እንደሚጠብቀው እያወቀ እንኳን ያመነበትን ከመናገር ወደኋላ የማይለው አቶ ታዬ ደንደአ! ሀሳብን በሰላማዊ መንገድ ማህበራዊ ሚድያ ላይ መግለፅ ለእስር ከዳረገ ለሌላው ዜጋ የሚሰጠው መልእክት ምንድን ነው?
Image from Elias Meseret: ክፋት በሩ ላይ እንደሚጠብቀው እያወቀ እንኳን ያመነበትን ከመናገር ወደኋላ የማይለው አቶ ታዬ ደንደአ!   ሀሳብ...
👍 😢 ❤️ 15

Comments