Elias Meseret
Elias Meseret
June 3, 2025 at 01:54 PM
ቅጣት እንደ ቋሚ ገቢ ምንጭ? ለምን በሌላው ሀገር እንደሚደረገው በመጀመርያ ለህዝብ በስፋት ግንዛቤ መፍጠር፣ ከዛ ፕላስቲኮችን ሰብስቦ ለ recycling እንዲውሉ ከሳንቲም ጀምሮ ክፍያ እንዲኖረው ማትጊያ/ማበረታቻ ማዘጋጀት፣ ምናልባት ይህ ካልተሳካ በመጨረሻ ወደ ቅጣት አይኬድም (ቅጣት የሚባል ነገር ብዙ ሀገራት ከነጭራሹ ባይኖርም? ነው ወይስ ቅጣት በይፋ የመንግስት የገቢ ምንጭ እንዲሆን ታስቧል?
Image from Elias Meseret: ቅጣት እንደ ቋሚ ገቢ ምንጭ?   ለምን በሌላው ሀገር እንደሚደረገው በመጀመርያ ለህዝብ በስፋት ግንዛቤ መፍጠር፣...
👍 😢 🙏 ❤️ 😂 😮 44

Comments