Elias Meseret
Elias Meseret
June 6, 2025 at 12:37 AM
እንደዛማ ከሆነ እኔም የደሞዝ ጥያቄ አለኝ! እስካሁን ከኪሴ ገንዘብ እያወጣሁ እና በነፃ እያገለገልኩ ያቋቋምኩት መሠረት ሚድያ ከዚህ በኋላ ደሞዝ ሊከፍለኝ ስለሚገባ Subscribe አርጉ፣ እድሜ ልክ በነፃ ማገልገል የለም 🙃 ⤵️ https://substack.com/@meseretmedia
Image from Elias Meseret: እንደዛማ ከሆነ እኔም የደሞዝ ጥያቄ አለኝ! እስካሁን ከኪሴ ገንዘብ እያወጣሁ እና በነፃ እያገለገልኩ ያቋቋምኩት...
😂 👍 😮 ❤️ 😢 24

Comments