Elias Meseret
Elias Meseret
June 17, 2025 at 02:39 PM
ከዚህ በኋላ ወንጀል መርማሪዎች ተጠርጣሪ ዜጎች ላይ የፈለጉትን ያህል ጉዳት አድርሰውም ቢሆን ምርመራ ቢፈፅሙ ሞት ካላስከተለ በቀር አይጠየቁም የሚል ህግ ዛሬ ፀድቋል... በእሳት እያቃጠሉም ይሁን ጥፍር እየነቀሉ ማለት ነው። በፊት ከነበረው የፀረ-ሽብር ህግ እጅግ አሰቃቂ በሆነ መልኩ ተባብሶ መጥቷል፣ የመንግስት ሚድያዎች እንኳን ደስ አላችሁ ሳይሉን። #ሳናጣራአናስርም
Image from Elias Meseret: ከዚህ በኋላ ወንጀል መርማሪዎች ተጠርጣሪ ዜጎች ላይ የፈለጉትን ያህል ጉዳት አድርሰውም ቢሆን ምርመራ ቢፈፅሙ ሞ...
😢 😮 8

Comments