Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
June 18, 2025 at 01:23 PM
ኤምባሲያችን በዚህ ሳምንት ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር በሁለት ዙር 200 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል። ዛሬም ዜጎቻችን ህጋዊ የሆነ የመንቀሳቀስ መንገድ በመከተል ራሳችንን እና ቤተሰባችንን ከአደጋ እንዲጠብቁ ኤምባሲው ያሳስባል!
Image from Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ: ኤምባሲያችን በዚህ ሳምንት ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር በሁለት ዙር...
🙏 2

Comments