DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
June 10, 2025 at 05:10 PM
የ2018 በጀት "ከፍተኛ ትኩረት"የሚጠይቅ የገቢ ማሰባሰብ ሥራ ይጠበቅበታል -ገንዘብ ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ባቀረቡት የ2018 የበጀት መግለጫ መንግሥት 1.2 ትሪሊየን ብር ከሀገር ውስጥ ገቢ፣ 282 ቢሊዮን ብር ከውጭ እርዳታ እንዲሁም ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ብድር በድምሩ 1.5 ትሪሊዮን ብር ገቢን ታሳቢ ያደረገ ነው። https://t1p.de/gpgnx?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am

Comments