
DW Amharic
June 10, 2025 at 05:34 PM
የአውሮጳ ሀገራት ወታደራዊ ወጪአቸውን ከፍ እንዲያደርጉ የገጠማቸው ጫናና ተግዳሮቶቹ
የኔቶን ግብ ለማሳካት ተጨማሪ ወጪ እንደሚያስፈልጋቸው ከገለጹት መካከል የኔዘርላንድስ መንግስት አንዱ ነው። ኔዘርላንድስ እንደምትለው የተቀመጠው ግብ ላይ ለመድረስ በየዓመቱ 19 ቢሊዮን ዩሮ ያስፈልጋታል። ጀርመንም እንዲሁ ተጨማሪ ገንዘብም ሆነ የሰው ኃይል እንደሚያስፈልጋት ከተናገሩት መካከል ናት።
https://t1p.de/z37cz?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am