DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
June 15, 2025 at 05:04 PM
በኢትዮጵያ አሳሳቢው የተፈናቃዮች ይዞታ ፣ተስፋና መፍትሄው የኖርዌይ የስደተኞች ካውንስል የተባለው ድርጅት በዓመታዊ ዘገባው በዓለም ላይ የተዘነጋ የመፈናቀል ቀውስ ውስጥ ይገኛሉ ካላቸው መካከል ኢትዮጵያን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። በግጭቶችም ይሁን በሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች በኢትዮጵያ ከመኖሪያቸው ከተፈናቀሉ ሰዎች መካከል የምግብ አቅርቦት እንደተቋረጠባቸው በምሬት የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው። https://t1p.de/4udsc?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am
😢 👍 👮‍♂ 8

Comments