DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
June 18, 2025 at 12:54 PM
የጎርፍ አደጋ በህንድ በህንድ የጉጅራት ግዛት በአለፈው ሰኞ በጣለው ከባድ ዝናብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 18 መድረሱን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። በአካባቢው ሌላ ከፍተኛ ዝናብ ስለሚጠበቅ መንግስት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችን ወደ አካባቢው አንቀሳቅሷል። በዕለቱ የጣለው ዝናብ በ24 ሰዓታት ውስጥ 34 ኢንች ተመዝግ።ል። ይህም በአገሪቱ ታሪክ ከፍተኛው ነው ተብሏል። ከአደጋው በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች ሕይወት መታደጉን መንግስት መግለጹን የዘገበው አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ነው።
Image from DW Amharic: የጎርፍ አደጋ በህንድ በህንድ የጉጅራት ግዛት በአለፈው ሰኞ በጣለው ከባድ ዝናብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 18 መድረሱ...
❤️ 1

Comments