DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
June 18, 2025 at 01:09 PM
ኢራን ከእስራኤል የስለላ ድርጅት «ሞሳድ» ጋር አብረዋል ብላ የጠረጠረቻቸው 5 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋልዋን አስታውቃለች። ተጠርጣሪዎቹ የኢራንን ወቅታዊ ሁኔታ የሚመለከቱ መረጃዎችን በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሲያሰራጩ ነበር ስትል ወንጅላለች። ኢራን እንዳለችው «እነዚህ ቅጥረኞች በኢራን ሕዝብ መካከል ፍርሃትን ለመንዛትና የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የተቀደሰ ሥርዓትን ለማጠልሸት ሲሰሩ ነበረ።» ተጠርጣሪዎቹ የታሰሩት መምዕራብ የኢራን ግዛት መሆኑን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል።
Image from DW Amharic: ኢራን ከእስራኤል የስለላ ድርጅት «ሞሳድ» ጋር አብረዋል ብላ የጠረጠረቻቸው 5 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋልዋን አ...

Comments