የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
May 31, 2025 at 06:40 AM
የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ أَعْظَمَ الْأَيَّامِ عِنْدَ اللَّهِ تَبَارَكَ وَتَعَالَى يَوْمُ النَّحْرِ﴾ “የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነኽር (የእርድ) ቀን ነው።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1765 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት!  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿إِنَّ أَعْظَم...
❤️ 👍 😂 😍 😮 🙏 35

Comments