የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 5, 2025 at 06:52 AM
ስታርድ እዝነት ይኑርህ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾ “አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955 በሌላ ሀዲስ፦ ﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ﷺ فقـال: يـا رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها، فقال ﷺ : والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾ “አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (ﷺ) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’” 📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: ስታርድ እዝነት ይኑርህ!   ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦   ﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَ...
👍 ❤️ 🕋 😢 😮 🙏 34

Comments