የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 9, 2025 at 08:24 AM
ሀጅና ዑምራን በብር መከወን ለማይችሉ አቋራጭ መንገድ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾ “የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: ሀጅና ዑምራን በብር መከወን ለማይችሉ አቋራጭ መንገድ…  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦   ﴿مَن صلى الفج...
👍 ❤️ 🌺 🍓 🕋 42

Comments