የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 12, 2025 at 07:53 AM
የሙስሊም ሁኔታ ከአምልኮ በኋላ!
ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦
﴿سَأَلْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَنْ هَذِهِ الْآيَةِ : { وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَا آتَوْا وَقُلُوبُهُمْ وَجِلَةٌ } قَالَتْ عَائِشَةُ : أَهُمُ الذِينَ يَشْرَبُونَ الْخَمْرَ وَيَسْرِقُونَ ؟ قَالَ : " لَا يَا بِنْتَ الصِّدِّيقِ، وَلَكِنَّهُمُ الذِينَ يَصُومُونَ وَيُصَلُّونَ وَيَتَصَدَّقُونَ وَهُمْ يَخَافُونَ أَنْ لَا يُقْبَلَ مِنْهُمْ، { أُولَئِكَ يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَهُمْ لَهَا سَابِقُونَ﴾
“የአላህን መልዕክተኛ (ﷺ) ስለዚህ የቁርዓን አንቀፅ ጠየኳቸው፦ {እነዚያም የሚሰጡትን ነገር እነርሱ ወደ ጌታቸው ተመላሾች መኾናቸውን ልቦቻቸው የሚፈሩ ኾነው የሚሰጡት፡፡} እነዚህ ሰዎች መጠጥ የሚጠጡ፣ የሚሰርቁ ናቸው እንዴ? አልኳቸው። ‘አይደሉም! አንቺ የሲዲቅ ልጅ! እነሱ የሚፆሙ፣ የሚሰግዱ፣ የሚሰድቁ ሆነው ሳለ አላህ ስራችንን አይቀበለን ይሆን ብለው የሚፈሩት ናቸው።’ {እነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡} አሉ።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3175
☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.l
❤
👍
❤️
🫶
🇵🇸
💧
😢
👏
💚
😂
42