የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 14, 2025 at 06:04 AM
እናንተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በተውበት ላይ ተበራቱ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ يَبْسُطُ يَدَهُ باللَّيْلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهارِ، وَيَبْسُطُ يَدَهُ بالنَّهارِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ اللَّيْلِ، حتّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ مِن مَغْرِبِها.﴾ “የላቀው አላህ በሌሊት እጆቹን ይዘረጋል። ቀን ሲያምፁት የነበሩት ወደሱ እንዲመለሱ። በቀንም እጆቹን ይዘረጋል ሌሊት እሱን ሲያምፁት የነበሩት ወደሱ እንዲመለሱ። ፀሀይ በመግቢያዋ እስከምትወጣ ግዜ ድረስ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2759 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: እናንተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በተውበት ላይ ተበራቱ!   ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦   ﴿إنَّ اللَّه...
👍 ❤️ 😂 🫆 28

Comments