
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 15, 2025 at 07:30 AM
ከአሻሚ ነገሮች ራስን ማራቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ الحَلالُ بَيِّنٌ، والحَرامُ بَيِّنٌ، وبيْنَهُما مُشَبَّهاتٌ لا يَعْلَمُها كَثِيرٌ مِنَ النّاسِ، فَمَنِ اتَّقى المُشَبَّهاتِ اسْتَبْرَأَ لِدِينِهِ وعِرْضِهِ، ومَن وقَعَ في الشُّبُهاتِ: كَراعٍ يَرْعى حَوْلَ الحِمى، يُوشِكُ أنْ يُواقِعَهُ، ألا وإنَّ لِكُلِّ مَلِكٍ حِمًى، ألا إنَّ حِمى اللَّهِ في أرْضِهِ مَحارِمُهُ، ألا وإنَّ في الجَسَدِ مُضْغَةً: إذا صَلَحَتْ صَلَحَ الجَسَدُ كُلُّهُ، وإذا فَسَدَتْ فَسَدَ الجَسَدُ كُلُّهُ، ألا وهي القَلْبُ.﴾
“ሐላል (የተፈቀደ ነገር ) ግልፅ ነው፡፡ ሐራምም (የተከለከለ ነገር) ግልፅ ነው፡፡ በመካከላቸው አሻሚ ነገሮች አሉ፡፡ በእርግጥም ከሰዎች ብዙ አያውቋቸውም፡፡ ከአሻሚ ነገሮች የተጠበቀ ሃይማኖቱንም ክብሩንም ጠበቀ፡፡ በአሻሚ ነገሮች ላይ የወደቀ ሐራም ላይ ወደቀ፡፡ ልክ በጥብቅ ክልል ዙሪያ (እንስሳቶቹን) እንደሚጠብቅ እረኛ፡፡ ከሱ ውስጥ (ግጦሽ) ሊግጡበት ይቀርባሉ፡፡ ንቁ! ለእያንዳንዱ ንጉስ ጥብቅ ክልል አለው፡፡ ንቁ! የአላህ ክልሉ ክልከላዎቹ ናቸው፡፡ ንቁ! በአካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች፡፡ እሷ ስትሰምር አካል በሙሉ ይሰምራል፡፡ እሷ ስትበላሽ አካል በሙሉ ይበላሻል፡፡ ንቁ! እሷም ልብ ነች፡፡”
📚 ቡኻሪ (52) ሙስሊም (1599) ዘግበውታል
☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/

👍
❤
✅
❤️
😮
42