
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 17, 2025 at 09:09 AM
ተስፋ አትቁረጥ!
ከአነስ ቢን ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يقولُ: قال اللهُ: يا ابنَ آدَمَ، إنَّك ما دَعَوْتَني ورجَوْتَني غفَرْتُ لك على ما كان فيك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، لو بَلَغَتْ ذُنوبُك عَنانَ السَّماءِ ثمَّ استَغفَرْتَني غَفَرْتُ لك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، إنَّك لو أَتَيْتَني بقُرابِ الأرضِ خَطايا ثمَّ لَقيتَني لا تُشرِكُ بي شَيئًا، لَأَتَيْتُك بقُرابِها مَغفرةً.﴾
“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ የኣደም ልጅ ሆይ! ከለመንከኝና ከከጀልከኝ ባንተ ላይ ላለው (ወንጀል) ደንታ አይኖረኝም እምርልሃለሁ፡፡ የኣደም ልጅ ሆይ! ወንጀሎችህ የሰማይ ደመናን ቢደርሱ ከዚያም ምህረትን ከጠየቅከኝ እምርልሃለሁ፡፡ የኣደም ልጅ ሆይ! አንተ ምድርን ሊሞላ የቀረበ ወንጀል ጋር ብትመጣኝ፣ ከዚያ በኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ካኘኸኝ እሷኑ ሊሞላ የቀረበ ምህረትን ይዤ እመጣሀለሁ፡፡”
📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 3540
☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh

❤
👍
❤️
👏
🌹
💚
43