Addis Ababa Education Bureau
Addis Ababa Education Bureau
June 1, 2025 at 02:06 PM
የሀዘን መግለጫ (ግንቦት 24/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርንና የኢትዮጵያ የተማሪ ወላጅ ማህበርን ለረጅም አመታት እስከ መጋቢት 2016 ዓ.ም ድረስ ሲመሩና ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ኢንጂነር ጌታቸው ሠጠኝ ከዚህ አለም ድካም በማረፋቸዉ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ቢሮ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለስራ ባልደረቦቻቸው እና ለወዳጅ ጋደኞቻቸው መጽናናትን ይመኛል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
Image from Addis Ababa Education Bureau: የሀዘን መግለጫ  (ግንቦት 24/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርንና የኢትዮጵያ የተማሪ ወላጅ ማህ...

Comments