Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
June 10, 2025 at 06:03 PM
🎯 የላፍቶ ቁጥር 2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል እውነታዎች 🗯የይዞታ ስፋት :-88,000 ካሜ 📌በፕሮጀክቱ የተካተቱ የግንባታ አይነቶች 🗯በ3,700 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የአስተዳደር ህንፃ ( Administration Block B + G + 2 ) በውስጡ ❖ለባንክ ፣ ለቢሮ ፣ ለካፊቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ❖ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሽ ❖በሕንፃው ቤዝመንት ውስጥ የሚገኝ የእህል መካዘን 🗯በ1,700 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የሱፐርማርኬት ሕንፃ (Supermarket Block B+G+1) በውስጡ ❖እያንዳንዳቸው 70 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው 6 የማቀዝቀዣ ክፍሎች ❖መካዘኖችና ቢሮዎች 🗯ለአትክልት ፣ ፍራፍሬና የሰብል ምርቶች የሚሆኑ 9 የጅምላ ማከፋፈያዎች ( Wholesale ) ❖ የአንድ ብሎክ ይዞታ፡- 972 ካ.ሜ ❖ የሱቅ ብዛት በብሎከ፡- 16 ❖ ጠቅላላ የሱቅ ብዛት፡ 144 ❖ የሱቅ ስፋት፡- 40 ካሜ 🗯2 የጥራጥሬና የእህል መጋዘኖች ( Stores ) ❖ የአንድ ብሎክ ይዞታ፡- 1500 ካሜ ❖ የሱቅ ብዛት 15 ❖ የሱቅ ስፋት፡- ከፍተኛ 306 ካሜ ፤ ዝቅተኛ 51 ካሜ 🗯2.9 ኪ.ሜ የሚሸፍን የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ 🗯እያንዳንዳቸው 10 ክፍሎች ያሏቸው 9 መፀዳጃ ቤቶች 🗯1 የአትክልት ማጠቢያ ክፍል 🗯1 የጀነሬተርና የውሃ ፓምፕ ከፍል 🗯የዋና መግቢያና የዙሪያ አጥር ሥራ 🗯ለፕሮጀክቱ የመጠጥ ውሀ የሚያቀርብና 150 ሜትር ኪዩብ ውሀ የመያዝ ዓቅም ያለው 1 ጂ.አር.ፒ. የውሀ ማጠራቀሚያ 🗯ለፕሮጀክቱ የእሳት አደጋ መከላከያ የሚሆን ውሀ የሚያቀርቡና አጠቃላይ 300 ሜትር ኪዩብ ውሀ የመያዝ ዓቅም ያላቸው 4 ጂ.አር.ፒ. የውሀ ማጠራቀሚያዎች 🗯40 የቆሻሻ ማስወገጃ ገንዳዎች 🗯በተለያዩ ስፍራዎች የተከናወኑ የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ይገኙበታል
Image from Addis Ababa Design And Construction Works Bureau: 🎯 የላፍቶ ቁጥር 2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል እውነታዎች  🗯የይዞታ ስፋት :-88,000 ካሜ   📌በፕሮጀክቱ...
👍 3

Comments