Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ
June 19, 2025 at 01:22 PM
ማሳሰቢያ፤ (ሰኔ 12/2017ዓ.ም) ከላይ የተያያዘው የግለሰብ ፓስፖርት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ እንግዳ መቀበያ ክፍል ተጥሎ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ላይ በሚሲዮኑ የኢሚግሬሽን ክፍል ተቀምጦ ይገኛል። በመሆኑም የሚመለከተው ግለሰቡ ወይም ግለሰቡን የምታውቁት አካላት ይህንን መልዕክት እንድታስተላልፉ እንጠይቃለን። ከኤምባሲው፤
Image from Ethiopian Embassy In Djibouti - የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ: ማሳሰቢያ፤  (ሰኔ 12/2017ዓ.ም) ከላይ የተያያዘው የግለሰብ ፓስፖርት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ እንግዳ መቀበያ...

Comments