
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 20, 2025 at 11:39 AM
ዱዓእ ወሳኙ አምልኮ!
ከኑዕማን ቢን በሺር (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦
﴿«الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ» ثُمَّ قَرَأَ: {وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَۤ}﴾
“ዱዓእ (ፀሎት) እሱ ነው አምልኮ ማለት። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘ጌታችሁም አለ ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና። እነዚያ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ።’”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3247
☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

❤
👍
❤️
🌙
😢
26