የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
June 21, 2025 at 06:10 AM
ንፋስን አትሳደቡ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الريحُ مِنْ رّوْحِ اللهِ، تأتِي بالرَّحْمَةِ، وتأتي بالعذابِ، فإذا رأيتُموها فلا تسبُّوها، واسألُوا اللهَ خيرَها، واستعيذُوا باللهِ مِنْ شرِّها﴾ “ንፋስ ከአላህ የሆነ መልዕክተኛ (ሰራዊት) ነች። እዝነትንም ይዛለች። ቅጣትንም ይዛለች። በተመለከታቿት ግዜ እትስደቧት። ከያዘችው መልካም ነገር አላህን ጠይቁት። ከያዘችው መጥፎ ነገር ደግሞ በአላህ ተጠበቁ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3564 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: ንፋስን አትሳደቡ!  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿الريحُ مِنْ رّوْحِ اللهِ، تأتِي بالر...
👍 ❤️ 🌹 19

Comments