
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
June 20, 2025 at 12:00 PM
ሰኔ 13 2017
በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይነሳ መንግስት ከፍተኛ ትዕግስት እያደረገ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
‘’በሀገራዊ ምክክር ለመሳተፍ ፈራ ተባ የሚሉ ፓርቲዎች አሉ’’ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘’የማይሳተፉትም አቋም ስለሌላቸውና ደራጎት እንዳይቀርባቸው አስበው ነው’’ ብለዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…https://www.mixcloud.com/ShegerFM/rfghfr/
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il