ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
June 21, 2025 at 08:00 AM
ሰኔ 14 2017 ከጥቂት ቀናት በፊት በእስራኤል እና በኢራን መሀከል የተነሳው ጦርነት እያደር አድማሱን እያሰፋ ነው፡፡ በቴህራን እና በኢየሩሳሌም መሀከል የተጀመረው ጦርነት በተለይም በኤደን ባህረ ሰላጤ እና በቀይ ባህር አካባቢ ባሉ ሀገራት ቀጠና ላይ የሚያደርሰው ጫናም ቀላል አይባልም፡፡ የባህር በሯን ላጣችው ኢትዮጵያ የሰሞኑ ጦርነት ይዞት የሚመጣው መዘዝ ምን ይሆን? ስለ ጦርነቱ ስናወራስ ምን ዓይነት ሀገራዊ ጥቅምን ከግምት እናስገባ? የዘርፉን አዋቂዎች ጠይቀናል፡፡ https://youtu.be/wFXLhlFadr0 ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s 📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Image from ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1): ሰኔ 14 2017  ከጥቂት ቀናት በፊት በእስራኤል እና በኢራን መሀከል የተነሳው ጦርነት እያደር አድማሱን እያሰ...

Comments