ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
May 27, 2025 at 10:10 AM
❗❗👉ሥርዓተ_ግንዘት❗❗ ................................................... 🔵👉የሰው ልጅ ከሞት አይቀርም ሲገነዝ ደግሞ ስርዓት አለው!! 🔴#መነኩሴ፥ ፊቱን የሚሸፍነው ይችን አለም ሳላይ በዱር በበርሀ ኖሩኩኝ የሚለውን ምሳሌ ይይዛል። 🔴#ካህን፥ ማለት ቄስ በትምህርተ መስቀል እጁን ማመሳቀሉ በምድር ሲኖር በመስቀል እየባረከ ስጋ ወደሙን እየፈተተ የህዝቡን ኃጢአት ማስወገዱን ስልጣነ ክህነቱን ያመለክታል። 🔴#ዲያቆን፥ እጁን ደረቱ ላይ ማድረጉ ለተልዕኮ ሲፋጠን እንደኖረ ያመለክታል። 🔵#ምዕመን፥ እጁን በአፍረተ ስጋ ላይ አድርጎ መገነዙ በምድር ሲኖር በአፍረተ ስጋ አላመነዘርኩም ዝሙት አልሰራሁም ከሚስቴ ውጪ ወደ ሌላ አልሄድኩም ማለቱ ነው። 🙏ፈጣሪ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን።🙏 🔷👉አንብበው ጨርሰዋል? እንግዲያውስ ጠቃሚ ነው ብለው ካሰቡ ሼር በማድረግ ወንጌን ያዳርሱ!! ።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።። ።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።። ።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።። ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም ግንቦት 19 /2017 ዓ.ም ሆለታ ፔጁን #like_follow_share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ 🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom 🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp 👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w 🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yonastube 🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@yonasmedia16
❤️ 1

Comments