ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
June 3, 2025 at 04:06 AM
❗#ግንቦት 26 #አቡነ_ሃብተ_ማርያም ❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔵👉 አባታቸው ፍሬ ቡሩክ እናታቸው ቅድስት ዮስቴና ይባላሉ
🔷👉 የጻድቁ አባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም አባታቸው በስተምስራቅ በምትገኝ ራውዓይ በምትባል ቦታ ይኖሩ የነበሩ ባለጸጋ ነበሩ በዚህም ዮስቴና የተባለችውን በሕግ ጋብቻ አግብተው በንጽሕና በቅድስና ሕይወት እግዚብሔርን በማስደሰት ይኖሩ ነበር።
🔴👉 በወንጌል ሰው ዓለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጠፋም ምን ይረባዋል የሚለውን ሀሳብ በልቧ ስለነገሰ ። ወደ ምድረበዳ አመራች አመራች በዚያም ዋሻ አግኝታ ስትገባ አንድ ባሕታዊ አገኘች ። አርሳቸውም ልታሰናክይኝ መጣሽን ከዚህ ሂጂ አሏት እርሷም አመጣጧን እና ለምናኔ ሕይወት እራሷን አዘጋጅታ እደመጣች ነገረቻቸው ።
❗እሳቸውም በመንፈስ ቅዱስ ተገልጾላቸው ❗፦
🔴👉 " ዜናው ወደ ዓለም ወደ ዓለም ሁሉ የሚወጣ ፤ በሕይወተ ሥጋም እያለ የብዙዎች ሰዎችን ነፍስ ከሲኦል የሚያወጣ ፤ በንጽሐ ልቡና ወደ አርያም ወጥቶ የሥላሴን የአንድነት አና የሦስትነት ምስጢርን የሚያይ ልጅን ትወልጃለሽ" አላት።
🔷👉 ቅድስት ዮስቴናም የባሕታዊውን ቃል አክብራ ወደ ቤቷ ተመለሰች። ቅዱስ አባታችንም ነሀሴ 26 ቀን ተፀነሱ
🔵👉 ከጥቂት ጊዜያትም በኋላ በፈቃደ እግዚአብሔር በብሥራተ ባሕታዊ ፤ መልኩ ያማረ ደምግባቱ የተወደደ ወንድ ልጅን #በግንቦት_26_ቀን_ወለደች።
🔷👉 በዓርባኛውም ቀን ለጅነት የገኝ ዘንድ ወደ ቤተ እግዚአብሔር ወሰደችው ክርስትና ስሙም እንዲህ ተባለ ፦
❗#ሃብተ_ማርያም ❗
❗የጻድቁ አባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም
ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደርልን❗
ምንጭ :- መፅሐፈ ስንክሳር
🙏⏩ሼር አድርጉ አይከፈልበትም
።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።
።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።
።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
ግንቦት 26/2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #like_follow_share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia1