
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
June 3, 2025 at 12:58 PM
❗በ YouTube 200ሺ ቤተሰብ❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ከሁሉ አስቀድሞ በምህረቱ እና በይቅርታው እየጓበኘኝ እዚህ ያደረሰኝ ቸሩ አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልኝ በመቀጠልም እርሱን ጠርቼ እርሷን የማልተዋት ንፅይተ ንፁሃን እመ አመአምላክ ወላዲተ አምላክ አዛኝቷ እናቴ ድንግል ማርያም ዘላለማዊ ስሟ የተመሰገነ ይሁንልኝ !
🔵👉 በመቀጠል ደግሞ ከመጀመሪያው ከ0 ጀምሮ እስካሁን ድረስ በሃሳብ ይህ ቢስተካከል እያላችሁ በዚህ ጉዳይ ብንማማር እያላችሁ ስሳሳት እያረማችሁ አብራችሁኝ የነበራችሁ በፀሎት ያገዛችሁኝ ውድ ቤተሰቦቼ እንዲሁም ደግሞ መሐል ላይ የገባችሁ አሁንም አዲስ የመጣችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ! እኔንም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ የማገለግልበትን ዕድሜና ጤና ይሰጠኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ !
🔴👉 በአካልም ከውዷ ባለቤቴ ጀምሮ አጠገቤ ሆናችሁ ያበረታታችሁኝ ሃሳብ የሰጣችሁኝ የደገፋችሁኝ ከስጋ ወንድሞቼ ጀምሮ እነ ዘ,ሔ,በ,ደ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዕድሜውን ያድልልኝ እንዲሁም በቤተ ክርስቲያናችን ልጅነት ወንድሞቼና እህቴ እናንተንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዕድሜውን እና ጤናውን ያድልልኝ !
❗ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለው❗
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
ግንቦት 26 /2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #like_follow_share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia16