
Meseret Media
May 27, 2025 at 03:20 PM
#ዜናመሠረት የአውሮፓ ጉዟቸው የቀጠለው ጠ/ሚር አብይ አህመድ ጀርመን ገብተዋል
- የሚጎበኟቸው ሀገራት መሪዎችን ለህዳሴ ግድብ የመስከረም ምርቃት እየጠሩ መሆኑ ታውቋል
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/327?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Photo: File (visit in Italy)

👍
1