
Meseret Media
16.4K subscribers
About Meseret Media
መሠረት ሚድያ ለበርካታ አመታት በኢትዮጵያ ሚድያ ውስጥ በሰሩ እና አሁንም እየሰሩ ባሉ ጋዜጠኞች ሚዛናዊ፣ አዳዲስ እና ፈጣን መረጃዎችን ለአንባቢዎች ያደርሳል።
Similar Channels
Swipe to see more
Posts

የመሠረት ሚድያ ልዩ መረጃዎች እና የምርመራ ዘገባዎች አያምልጥዎ፣ ዛሬውኑ paid subscriber በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ። ሊንኩን ይከተሉ ⤵️ ወይም QR ኮዱን በካሜራዎ ስካን ያርጉ https://substack.com/@meseretmedia


#አስተያየት የድንቁርና ጌቶች በኢትዮጵያ በዶ/ር መዝገበ ሃይሉ (የህፃናት ስፔሻሊስት ሃኪም) እና በዶ/ር ሽመልስ ሁሴን (የህክምና ተመራማሪ) "የድንቁርና ጌቶች ጠለቅ ብሎ የማሰብ ችሎታ ማጣት (lack of critical thinking) ለግልብ ድምዳሜ እንደሚያጋልጣቸው በሳይንስ የታወቀ ነዉ፡፡ እሱም heuristic fallacy ይባላል፡፡ ለድንቁርና ጌቶች ጆሮን በሚበሳ የድምፅ ማጉያ መጮህ እውነት ነው። ሳይንስ ሰፊ ንባብ፣ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ትንተና እና የአእምሮ ተግሣጽን ይጠይቃል፡፡ በድንቁርና ጌቶች አካሄድ ውስጥ ሳይንሳዊነት የለም።" https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/7f6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

#ዜናመሠረት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጀኔራል ታሰሩ - አምባሳደሩ በሶማሊላንድ እና ሶማልያ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ተወክለው ከሚነጋገሩ ቁልፍ ሰዎች አንዱ ነበሩ - በሌላ በኩል አነጋጋሪው በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ወደ ሀገር ቤት ሊጠሩ ነው ሙሉ መረጃውን ያንብቡ ⤵️ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/401?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ልዩመረጃ ኢሚግሬሽን በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጠውን ዌብሳይቱን ከናካቴው ሊዘጋ መሆኑ ታወቀ - ለአስቸኳይ ፓስፖርት እና ለክፍለ ሀገር ተመዝጋቢዎች ቀጠርዎ መያዣ አዲስ ስርዐት ተዘርግቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል - ለአዲስ አበባ ተመዝጋቢዎች አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት ለግዜው በአካል ብቻ ይሆናል https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/e1f?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ቅኝት ከትናንት ጀምሮ እየተሰጡ ያሉት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመለማመጃ (የሞዴል) ፈተናዎች አሳሳቢም፣ አስቂኝም የሆነ ስህተት እንዳለባቸው ያገኘናቸው ምስሎች ያሳያሉ "ምን ያህል እንደሚቀልዱብን፣ ድካማችንን ባዶ እንደሚያደርጉት ተመልከቱ፣ ይህ የ6ተኛ ክፍል የሂሳብ የሞዴል ፈተና ነው... ምን አልባት ከዚህ ተምረው ዋና ፈተናዉን ጊዜ ሰጥተው ቢያዘጋጁልን ወይም ፈተና ማውጣት የሚችሉ መምህራን ቢያሳትፉ አሳውቁልን" https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/6-8?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

#ዜናመሠረት "አብን ሕጋዊነትም ሆነ የሞራል ተቀባይነት የሌለው አሻንጉሊት ድርጅት ሆኗል"- መቀመጫቸውን በውጭ ያደረጉ 34 ድርጅቶች (መሠረት ሚድያ)- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ ከመንግስት ጎን ተሰልፏል ብለው የከሰሱ መቀመጫቸውን ከሀገር ውጭ ያደረጉ 34 ድርጅቶች አመራሮቹን አውግዘው በዛሬው እለት መግለጫ አውጥተዋል። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/34?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ዜናመሠረት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጠውን የአይቲ ፓርክ ህገወጥ ኪራይ እንዲቆም ትእዛዝ አስተላለፈ አሰራሩ ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የተዘጋጁ ክፍሎችን በፓርኩ ሜኔጅመንት በኩል ላልታቀደለት አላማ ለግለሰቦች ተከፋፍሎ እየተከራየ መሆኑን ሚኒስቴሩ እንዳመነ የሚገልፅ ማስረጃ ለመሠረት ሚድያ ደርሷል። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/54f?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ዜናመሠረት በታክሲ ተራዎች ላይ ከትናንት ጀምሮ የሚታየው የፀጥታ አካላት ስምሪት ምንድን ነው? (መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተርሚኖሎችን በአዲስ አሰራርና አደረጃጀት ለማስተዳደር መንግስት እንዳሰበ መረጃዎች ከሰሞኑ ሲወጡ ነበር። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/e5d?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ዜናመሠረት አሜሪካ በዜጎቿ እና በነዋሪዎቿ ላይ የሶሻል ሚድያ እቀባ የሚያደርጉ መንግስታት ሀላፊዎችን ቪዛ ልትከለክል መሆኑ ተሰማ - "የውጭ ሀገራት መንግስታት በአሜሪካ ምድር ላይ ተኹኖ ለተፃፈ የሶሻል ሚድያ ፅሁፍ ማስፈራርያ ወይም የእስር ትእዛዝ ማቅረብ አይቻላቸውም"- ማርኮ ሩቢዮ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/cf6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


ስለ ሀገራችን አንድም መረጃ አያምልጥዎ! በጋዜጠኝነት ሙያ ለበርካታ አመታት በሰሩ ኢትዮጵያውያን የሚቀርቡ ልዩ መረጃዎችን እና የምርመራ ዘገባዎችን በትንሽ ወርሀዊ/አመታዊ ክፍያ ብቻ ይከታተሉ፣ በዛውም ነፃ ሚድያን ይደግፉ ⤵️ https://substack.com/@meseretmedia
