
Meseret Media
May 27, 2025 at 08:30 PM
#ልዩመረጃ ኢሚግሬሽን በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጠውን ዌብሳይቱን ከናካቴው ሊዘጋ መሆኑ ታወቀ
- ለአስቸኳይ ፓስፖርት እና ለክፍለ ሀገር ተመዝጋቢዎች ቀጠርዎ መያዣ አዲስ ስርዐት ተዘርግቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል
- ለአዲስ አበባ ተመዝጋቢዎች አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት ለግዜው በአካል ብቻ ይሆናል
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/e1f?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
