
Meseret Media
May 28, 2025 at 04:10 PM
#አስተያየት የድንቁርና ጌቶች በኢትዮጵያ
በዶ/ር መዝገበ ሃይሉ (የህፃናት ስፔሻሊስት ሃኪም) እና በዶ/ር ሽመልስ ሁሴን (የህክምና ተመራማሪ)
"የድንቁርና ጌቶች ጠለቅ ብሎ የማሰብ ችሎታ ማጣት (lack of critical thinking) ለግልብ ድምዳሜ እንደሚያጋልጣቸው በሳይንስ የታወቀ ነዉ፡፡ እሱም heuristic fallacy ይባላል፡፡ ለድንቁርና ጌቶች ጆሮን በሚበሳ የድምፅ ማጉያ መጮህ እውነት ነው። ሳይንስ ሰፊ ንባብ፣ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ትንተና እና የአእምሮ ተግሣጽን ይጠይቃል፡፡ በድንቁርና ጌቶች አካሄድ ውስጥ ሳይንሳዊነት የለም።"
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/7f6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g