
Meseret Media
May 28, 2025 at 09:12 PM
#ቅኝት ከትናንት ጀምሮ እየተሰጡ ያሉት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመለማመጃ (የሞዴል) ፈተናዎች አሳሳቢም፣ አስቂኝም የሆነ ስህተት እንዳለባቸው ያገኘናቸው ምስሎች ያሳያሉ
"ምን ያህል እንደሚቀልዱብን፣ ድካማችንን ባዶ እንደሚያደርጉት ተመልከቱ፣ ይህ የ6ተኛ ክፍል የሂሳብ የሞዴል ፈተና ነው... ምን አልባት ከዚህ ተምረው ዋና ፈተናዉን ጊዜ ሰጥተው ቢያዘጋጁልን ወይም ፈተና ማውጣት የሚችሉ መምህራን ቢያሳትፉ አሳውቁልን"
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/6-8?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
👍
😂
2