
Meseret Media
May 29, 2025 at 04:42 PM
#ዜናመሠረት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጀኔራል ታሰሩ
- አምባሳደሩ በሶማሊላንድ እና ሶማልያ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ተወክለው ከሚነጋገሩ ቁልፍ ሰዎች አንዱ ነበሩ
- በሌላ በኩል አነጋጋሪው በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ወደ ሀገር ቤት ሊጠሩ ነው
ሙሉ መረጃውን ያንብቡ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/401?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

👍
1