
Meseret Media
May 29, 2025 at 05:23 PM
#ዜናመሠረት በታክሲ ተራዎች ላይ ከትናንት ጀምሮ የሚታየው የፀጥታ አካላት ስምሪት ምንድን ነው?
(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተርሚኖሎችን በአዲስ አሰራርና አደረጃጀት ለማስተዳደር መንግስት እንዳሰበ መረጃዎች ከሰሞኑ ሲወጡ ነበር።
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/e5d?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

👍
1