
Meseret Media
May 29, 2025 at 08:52 PM
#ዜናመሠረት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጠውን የአይቲ ፓርክ ህገወጥ ኪራይ እንዲቆም ትእዛዝ አስተላለፈ
አሰራሩ ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የተዘጋጁ ክፍሎችን በፓርኩ ሜኔጅመንት በኩል ላልታቀደለት አላማ ለግለሰቦች ተከፋፍሎ እየተከራየ መሆኑን ሚኒስቴሩ እንዳመነ የሚገልፅ ማስረጃ ለመሠረት ሚድያ ደርሷል።
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/54f?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

👍
3