
Meseret Media
June 1, 2025 at 02:11 PM
#የምርመራዘገባ የ63 ዓመቱ አዛውንት እንዴት እና ለምን ተገደሉ? ልክ የዛሬ ስድስት ወር ህይወታቸው በግፍ ስላለፈው ግለሰብ የተሰራ ዘገባ
(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በርካታ ዜጎች መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ሀይሎች በጭካኔ ሲገደሉ፣ ሲታገቱ፣ ደብዛቸው ሲጠፋ እና ሲታሰሩ መስማት የእለት ተእለት ክስተት ሆኗል።
ይህን ማሳያ ይሆን ዘንድ መሠረት ሚድያ ዛሬ ከተገደሉ ስድስት ወር የሞላቸውን የ63 አመቱን የአቶ ከፋለ በላይን ታሪክ እናቀርባለን።
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/63?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g