Meseret Media
Meseret Media
June 1, 2025 at 03:58 PM
#የምርመራዘገባ የአዲስ አበባው ታላቅ የማፊያ ስራ! 'ከ120 ሚልዮን ብር በላይ ገንዘብ ከህዝብ የተዘረፈበት የወንጀል ድርጊት ሲጋለጥ' የሚል የምርመራ ዘገባ ከነማስረጃው በዛሬው እለት ለህዝብ እናቀርባለን። ከህዝብ ገንዘብ ዘርፈው ህግ የማይጠይቃቸው፣ በታጠቁ አጃቢዎች (bodyguard) የሚንቀሳቀሱ እና ታዋቂ አርቲስቶችን እና ግለሰቦችን ለማስታወቂያነት በመጠቀም የሚፈፀም ታላቅ የማጭበርበር ድርጊት... በስፋት እንዳስሰዋለን። አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ለከፋይ አባላት (Paid Subscribers) ዛሬ የሚቀርበውን ይህን መረጃ በቀላሉ ያግኙ፣ የምርመራ ዘገባዎች በጋዜጠኞቻችን በስፋት እንዲሰሩ ያበረታቱ ⤵️ https://substack.com/@meseretmedia

Comments